የራቲባ ጓራ - በሁሴን መሃመድ

የራቲባ ጓራ ኸቧቧንም ናራ

የስሬ ያተረ የህር የሽንቡራ

በመናግ በወርስ በመናግ በወዝራ 

እንኳን አበሮሰሁ ሜረቋን አመራ

ቦላሁ የነበረ የፋጡማ አባ 

የቤተ መስቃን ታሪካዊ አመጣጥ

https://www.youtube.com/watch?v=geK2gGHS-y4

ተፃፈ በአቶ ድንበሩ አለሙ

አቅራቢ - ሰሚራ ሽፋ

አዘጋጅ - ዑመር አህመድ

         - ኢዱና አህመድ

ኢዲተር  - አወል አህመዲን

አንኸነ - በአወል አህመዲን

ስድስቱ አንሀነ ዥጠው ትትብር

በሀነ ባንሀነ ዘንጋ ትታምዳድር

ዛ እንም ቁርሾ በሽንጥር ትትሰቅር

በሽሙቸ ያሽርጌታ ቋመት ትትሰብር

ዛ ወለባ ፉጋ ባሀም አጥም ቴጥር


የመስቃን ቤተ ጉራጌ ታሪካዊ አመጣጥ

በመጀመሪያ ስለ መስቃን ህዘብ ታሪካዊ አመጣጥ ከመመልከታችን በፊት ስለ ህዝቡ አሰፋፈርና ስለ አካባቢው መልከዓ ምድራዊ አቀማመጥ ማወቅ አስፈላጊ ነው።  የመስቃን ህዝብ በጉራጌ ዞን ከሚገኙ  አስራ አንድ ወረዳዎች መካከል አንዱ በሆነው በመስቃን   ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የሚዋሰነውም 

የመስቃን ቤተ ጉራጌ የባህላዊ አስተዳደር ስያሜዎች

አዘጋጅና አቅራቢ ጋዜጠኛ አሸናፊ ተስፋዬ

ለመስቃን ሚድያ ኔትዎረከ


በምን አንሃሮነ ? ክፍል አት - በመስቃን ቤተ ጉራጌ ቋንቋ (በአወል አህመዲን)

ኦዳ ቤነ መደር ገርቢም አድባር ኸነ
ድረ አንተሳነ ጔናም አንገደድነ

ደድ ባመኛት ጡር በተሜኛት
ባንቀልቀለ አፈር ይጠቅል ፍረሆት

እታች ያሉትን ሊንኮች በመጠቀምና ለሌላው በማድረስ የድርሻዎን ይወጡ

Subscribe

Sign up to hear from us about specials, sales, and events.